ጁኒየር ኦዲተር

ማሕበር ልምዓት ትግራይ
መብርሂ

የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኛችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

በአካዉንቲንግ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት አይነት ዲግሪ ያለዉ/ ላት

ተደላይይ ክእለት

ፒችትሪ አካዉንቲንግ በቂ የኮምፒተር ችሎታ

ልምዲ ስራሕ

6 ዓመት ቀጥታ የሰራ ልምድ ያለዉ/ ላት

 

 

መተሓሳሰቢ

መመዘኛዉ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ማስረካችሁን ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 /05/ 2008 ዓም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አስተዳደረ ቢሮ ቁጥር 410 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ስቁ 0344 409923 መቐለ

Share this Post:
ድሕሪት