የህግ ኣገልግሎት ባለሞያ
ትካል ሓባሲ ንብዓት ጨንፈር መቐለመብርሂ
የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቀጥለዉ ለተመለከተዉ ክፍት የስራ መደብ ስራ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
ትምህርቲ ደረጃ
ኤል ኤል ቢ ዲግሪ
ኤል ኤል ኤም ዲግሪ
ተደላይይ ክእለት
ኤል ኤል ቢ ዲግሪ
ኤል ኤል ኤም ዲግሪ
ልምዲ ስራሕ
ኤል ኤል ቢ ዲግሪ 4
ኤል ኤል ኤም ዲግሪ 2
መተሓሳሰቢ
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ መስረጃዎቻቹን ይዛቹሁ ቅ ፅ ቤታችን ቢሮ ቁጥር 1 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
- ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ከ 06 / 03 /08 - 10/ 03 /08 ዓም
- ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በማስታወቂያ የሚነገር ይሆናል
- የምዝገባ ቦታ ማይክሮፋይናንስ አጠገብ ከሚገኘዉ የትግራይ ጉዳተኞች ማህበር ሁለተኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን
0344402551
Share this Post: