ጥበቃ ሰራተኛ

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤት
መብርሂ

በግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማሕበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ የሰሜን ሪጂን መቐለ ፅ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ኣመልካቾችን ኣወዳድሮ በቋዋነት ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ጥበቃ ሰራተኛ

ተደላይይ ክእለት

4ተኛ ደረጃ ወታደራዊ ስልጠና የወሰደ

ልምዲ ስራሕ

2 ዓመት የስራ ልምድ

መተሓሳሰቢ
  • - ኣመልካቾች ዶሞዝ የተጠቀሰበት የስራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉና ከማይመለስ ፎቶኮፒ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት በግል ድርጅቶችና ሰራቶኞች ማሕበራዊ ኤጄንሲ የሰሜን ሪጅን መቐለ ፅቤት ኣድራሻ ተሃገዝ ህንፃ የግል ድርጅቶችሰራቶኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ የሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 09 ስ/ቁጥር 03 42 40 54 43
Share this Post:
ድሕሪት