ተላላኪ
በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤትመብርሂ
በግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማሕበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ የሰሜን ሪጂን መቐለ ፅ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ኣመልካቾችን ኣወዳድሮ በቋዋነት ለመቅጠር ይፈልጋል
ትምህርቲ ደረጃ
ተላላኪ
ተደላይይ ክእለት
8ተኛ ደረጃ
ልምዲ ስራሕ
0 ዓመት የስራ ልምድ
መተሓሳሰቢ
- - ኣመልካቾች ዶሞዝ የተጠቀሰበት የስራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉና ከማይመለስ ፎቶኮፒ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት በግል ድርጅቶችና ሰራቶኞች ማሕበራዊ ኤጄንሲ የሰሜን ሪጅን መቐለ ፅቤት ኣድራሻ ተሃገዝ ህንፃ የግል ድርጅቶችሰራቶኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ የሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 09 ስ/ቁጥር 03 42 40 54 43
Share this Post: