የገበያ ጥናት ሽያጭ ዋና ሃለፊ

ትራንስ ኢትዮጽያ ሓ/ዝ/ው/ማሕበር
መብርሂ

ኩባንያችን ትራንስ ኢትዮጽያ ሃላ .የተ .የግ. ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተፋላጊ የችሎታ መስፈርቶች የሚያማሉ ኣመልካቾች ኣወዳድሮ ብቃት ያለዉ ባለሞያ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ
  • ማስተርስ/ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ
ተደላይይ ክእለት

የደንበኛ ኣገልግሎተ ክህሎት፣ በቡድን የመስራት ብቃተ ፣ የኣፈፃፀም ሪፖርት ኣቀራረብ እዉቀትና ልምድ ፣የስራ መመሪያዎችን የማዘጋጀት

ልምዲ ስራሕ

ለማስተርስ 8 ዓመት

ለመጀመሪያ ዲግሪ 10 ዓመት

መተሓሳሰቢ

ስለሆነም መመዘኛዉችን የምታማሉ ኣመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምር ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መቐለ ዋና መስራቤት የሰዉ ሃብት አመራርና ልማት መምርያ ፣ኣዲስ ኣበባ በድሉ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ፐርሰኔልና  ጠ /ኣገግሎት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

Share this Post:
ድሕሪት