ሴክረታሪ ደረጃ 2

ስራሕቲ ሓልዋ ኣጋር ሓ/ዝ/ው/ማ
መብርሂ

በድጋሜ የወጣ ክፍት ቦታ የስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን  አጋር  የጥበቃ  ሃላ/የተ/የግል ማህበር ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ ከዚህ በታች የተጠቀሱ  የሚያሟሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
  • ዲፕሎማ በሴክሪታሪያል ሳይንስ እና በቢሮ አስተዳደር 4 አመት ሁኖ በተጨማሪ በማኔጅሜንት MIF አካዉንቲንግ ኮምፒተር ሳይንስ እና ተመሳሳይ ሞያ ያለዉ ሁኖ BA ዲግሪ ያለወጁ

     እድሜ 

   ከ 24- 40

  • ፆታ    ሴት

 

ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ

                 ተጨማሪ መብራርያ

  • ሙሉ ጤንነትና አካለዊ ብቃት ያለዉ
  • ከሚኖርበት የቀበሌ መስተዳደር ድጋፍና ከማንኛዉም ወንጀል ነፃ መሆኑ ማቅረብ የሚችል
  • በቂ ዋስ ተያዥ ማቅረብ የሚችል    

የመመዝገቢያ ቦታ    ቀዳማይ ወያነ ገበያ ማእከል ቢሮ ቁጥር 319 ብሎክ C 3ኛ ፎቅ መ/ ቅርንጨፍ አጋር ቢሮ

የመመዝገቢያ ቀን   ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት

     ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0914034482 /0348409247  ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

Share this Post:
ድሕሪት