ሲንየር ኤክስካቫተር

ሱር ኮንስትራክሽን ሓ/ዝ/ው/ማ
መብርሂ

8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው

6 ዓመት

ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ

የተገለፀው መስፈርት የምትሟሉ ኣመልካቶእ እሸእ ከ08/01/2014 እስከ 13/01/2014 ድረስ የማይመለስ ፎቶኮፒ ከኦርጅናል ጋር በመያዝ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ላጪ ኣካባቢ በሚገኘው ቢሮአእን ፐርሶኔል ክፍል መመዝገብ ይምትእሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

 

Share this Post:
ድሕሪት