ወጥ ቤት ሠራተኛ

ዋና መምርሒ ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሎጅ
መብርሂ

የ5ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቁና 8 ዓመት የስራ ልምድ ውይም ይ6ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቁና 6 ዓመት የስራ ልምድ ውይም የ7ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቁና 4 ዓመት የስራ ልምድ ውይም የ8ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቁና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ት 

ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ

ከላይ የተጠቀሱትን የስራ መደቦች ለመመዝገብ የምትፈልጉ ኣመልካቾች ያላችሁን የትምሀርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ05 ተከታታይ የስራ ቀናት መቀሌ ዩኒቨርስቲ አሪድ አለፍ ብሎ በሚገኘው ይሕብረት ወ /ሰ/ኮሎጅ ኣዲስ ካምፓስ ጽ/በታችን በሰው ሃብት ኣመራር ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባላ

Share this Post:
ድሕሪት