ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት

መቐለ ዩኒቨርስቲ የእንስሳት ህክምና ኮሌጅ
መብርሂ

መቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚሀ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ በቋሚነት ሰራተኞች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፍልጋል፡፡

ትምህርቲ ደረጃ

በላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት ዲግሪ የተመረቀ/ች የሞያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ያለው/ት

ከ0 እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት

ተደላይይ ክእለት

በላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት ዲግሪ የተመረቀ/ች የሞያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ያለው/ት

ከ0 እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት

ልምዲ ስራሕ

ከ0 እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት ከኣንድ ኣመት በላይ ስራ ልምድ ያለው ይመረጣል

መተሓሳሰቢ

በዚህ መሰረት ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 05 ተከታታይ የስራ ቀናት ኣስፈላጊውን ማስረጃ ኦረጂናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ኮምፕረሄንሲቭ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሰው ሃይል ኣስተዳድር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰብያ ከኣንድ ኣመት በላይ ስራ ልምድ ያለው ይመረጣል

Share this Post:
ድሕሪት