የውስጥ ኦዲተር

አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
መብርሂ
አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ፡ የውስጥ ኦዲተር- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ደመወዝ፡ በስምምነት- ብዛት፡ 1• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ በመያዝ መርካቶ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው አማጋ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 51 በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• ስልክ፡ 0112-760487
ትምህርቲ ደረጃ
ባችለር
ተደላይይ ክእለት
- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ በሙያው በታወቀ በመንግስት መ/ቤት ወይም በግል ድርጅት ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት ወይም በዲፕሎማ ቢያንስ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ልምዲ ስራሕ
- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ በሙያው በታወቀ በመንግስት መ/ቤት ወይም በግል ድርጅት ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት ወይም በዲፕሎማ ቢያንስ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ
Share this Post:
ድሕሪት