ጁኒየር ኣካዉንታንት

ኮርፖሬት ብሮድካስቲንድ ፋና ኣ.ማ
መብርሂ

ድርጅታችን   በመቐለ  ፋና  ኤፍ.ኤም  94.8  ስረጭት  ጣቢያ   ከዚህ   በታች    ለተመለከተዉ    ክፈት   የስራ  መደብ   ኣመልካቾችን  ኣወዳድሮ   ለመቅጠር    ይፈልጋል::

ተፈላጊ የትመህርት ደረጃና የስራ ልምድ

በኣካዉንቲንግ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10ተ 3 ወይም ደረጃ 2 ዓመት ኣግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ ወይም ቢኤ ዲግሪ 0 ዓመት ኣግባብነት ያለዉ ይሰራ ልምድ ያለዉ ያላት ::

ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ

መስፈርቱ ይምታሞሉ ኣመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከነሓሴ 5 -10 ቀን 2006 ዓ/ም ዘወትር ብሰራ ሰዓት በመቐሌ ፋና ኤፍ .ኤም 94.8 ሬዲዩ ጣቢያ ቅጥር ግቢ በመገኘት መመዝገብ የምተችሉ መሆኑን እነገልፃለን::


 

ፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት ኣ.ማ

መቐለ ፋና ኤፍ ኤም 948

ስቁ 0344 4412352

Share this Post:
ድሕሪት