ሲኒየር ማሽን መካኒክ

እንይ ኮንስትራክሽን
መብርሂ
እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ማሽን መካኒክ- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ትምህርቲ ደረጃ
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተደላይይ ክእለት
- የትምህርት መረጃ፡ በአውቶ መካኒክ ዲፕሎማ ወይም 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት እና ከዛ በላይ
ልምዲ ስራሕ
- የትምህርት መረጃ፡ በአውቶ መካኒክ ዲፕሎማ ወይም 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት እና ከዛ በላይ
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ
Share this Post:
ድሕሪት