ኤሌክትሪሺያን

ኢዮር ታወር
መብርሂ
ኢዮር ታወርየስራ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪሺያንብዛት፡ 1
ትምህርቲ ደረጃ
ዲፕሎማ
ተደላይይ ክእለት
- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የቴ.ሙ.ት.ስ. ኮሌጅ በኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ (በደረጃ 4) የተመረቀ እና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል
- ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያም በላይ የሰራ እና በቂ የኮምፒውተር ክህሎት ያለው፡፡
ልምዲ ስራሕ
- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የቴ.ሙ.ት.ስ. ኮሌጅ በኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ (በደረጃ 4) የተመረቀ እና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል
- ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ፡ በሙያው 2 ዓመትና ከዚያም በላይ የሰራ እና በቂ የኮምፒውተር ክህሎት ያለው፡፡
1-3 ዓመት
መተሓሳሰቢ
ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች ከደባል ሱሶች ነጻ የሆኑ፤ በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ እና እድሜያቸው ከ21 እስከ 35 ዓመት መሆን ይኖርባቸዋል፡፡• የምዝገባ ቀን፡ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት• ደመወዝ፡ በስምምነት• የስራ ቦታ፡ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ፊትለፊት ባለው ኢዮር ታወር ህንጻ ላይ• የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ ኢዮር ታወር ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ከቸርችል ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910-427333 / 0929-362453 ይደውሉ፡፡
Share this Post:
ድሕሪት