ሴት ፈታሽ

ኢዮር ታወር
መብርሂ
ኢዮር ታወርየስራ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ ሴት ፈታሽብዛት፡ 2
ትምህርቲ ደረጃ
ሌላ
ተደላይይ ክእለት
- የትምህርት ደረጃ፡ ከ8ኛ ክፍል በላይ
- ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ፡ 1 ዓመትና ከዚያም በላይ
ልምዲ ስራሕ
- የትምህርት ደረጃ፡ ከ8ኛ ክፍል በላይ
- ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ፡ 1 ዓመትና ከዚያም በላይ
1-3 ዓመት
መተሓሳሰቢ
ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች ከደባል ሱሶች ነጻ የሆኑ፤ በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ እና እድሜያቸው ከ21 እስከ 35 ዓመት መሆን ይኖርባቸዋል፡፡• የምዝገባ ቀን፡ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት• ደመወዝ፡ በስምምነት• የስራ ቦታ፡ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ፊትለፊት ባለው ኢዮር ታወር ህንጻ ላይ• የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ ኢዮር ታወር ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ከቸርችል ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910-427333 / 0929-362453 ይደውሉ፡፡
Share this Post:
ድሕሪት