ኮርፖሬት ፋይናንስ ዋና ክፍል ሃላፊ
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበርመብርሂ
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኮርፖሬት ፋይናንስ ዋና ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በስምምነት/ ማራኪ • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• አድራሻ፡ የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት መብራት ሀይል አካባቢ ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-460742 / 0953-462887 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
ትምህርቲ ደረጃ
ባችለር
ተደላይይ ክእለት
- የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በሙያው 9 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላትና ከዚህ ውስጥ በሃላፊነት 6 ዓመት የሰራ/የሰራች፤ በተጨማሪም በሆቴል ኢንዱስትሪ፤ በማምረቻ ድርጅት፤ በአስመጪና ላኪ ድርጅቶች የሰራ/የሰራች ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤
ልምዲ ስራሕ

5-10 ዓመት
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ
Share this Post: