ረዳት ክምችት መጋዘን ኃላፊ
የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንመብርሂ
የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ረዳት ክምችት መጋዘን ኃላፊደመወዝ፡ 6,055.00ብዛት፡ 2
ትምህርቲ ደረጃ
ዲፕሎማ
ተደላይይ ክእለት
- የትምህርት ዓይነት፡ በግዥ አቅርቦት አስተዳደር ወይም በስራ አመራር ወይም በቢዝነስ አስተዳደር ወይም በአካውንቲንግ ወይም በማቴሪያል ማኔጅመንት
- የትምህርት ደረጃ፡ 10+3/ ሌቭል III/ ወይም IV ወይም ቢኤ ወይም ኤምኤ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 0, 2, 3 ወይም 4 ዓመት
- ክህሎት፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው
- የትምህርት ደረጃ፡ 10+3/ ሌቭል III/ ወይም IV ወይም ቢኤ ወይም ኤምኤ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 0, 2, 3 ወይም 4 ዓመት
- ክህሎት፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው
ልምዲ ስራሕ

0-1 ዓመት
- የትምህርት ደረጃ፡ 10+3/ ሌቭል III/ ወይም IV ወይም ቢኤ ወይም ኤምኤ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 0, 2, 3 ወይም 4 ዓመት
- ክህሎት፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው
0-1 ዓመት
መተሓሳሰቢ
ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከካሪኪለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ጥቅምት 20, 2011 ድረስ ከደንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ በሚገኘው ሕንጻ ላይ የሰው ሐብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ እና አዳማ ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• የሚቀርቡት የስራ ልምድ ማስረጃዎች ከመቼ እስከ መቼ ምን ስራ ላይ እንደሰሩና ሲከፈል የነበረው ደመወዝ መጠን የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡• ከተፈላጊ ችሎታ በላይ ለስራ መደቡ መወዳደር አይከለከልም level የሚጠይቅ የስራ መደብ ላይ COC መቅረብ አለበት፡፡• ከመንግስታዊ ተቋማት ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች በሙሉ የስራ ግብር ስለመከፈሉ መመልከት ይኖርባቸዋል፡፡• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡• የስራ ቦታ፡ አዳማ• ለተጨማሪ ማስራሪያ አዲስ አበባ በስልክ ቁጥር 0115505994 ፤ 0115519815 ፤ 0115156102 እና አዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በስልክ ቁጥር 0221112989 ፤ 0221113147 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
Share this Post: