ሲኒየር አውቶ ኤሌክትሪሽያን l

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
መብርሂ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር አውቶ ኤሌክትሪሽያን lየስራ ቦታ፡ ነቀምት ም/ስራ ፕሮጀክትየደረጃ ከፍታ፡ XLደመወዝ፡ 8780.00ብዛት፡ 1የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራትአድራሻ፡ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ሕንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምሕርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ እስከ ቀን 16/02/2011 ድረስ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-42-22-60/70
ትምህርቲ ደረጃ
ዲፕሎማ
ተደላይይ ክእለት
ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ አድቫንስድ ዲፕማ በአውቶ ኤሌክትሪሽያን ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ5-6 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) በአውቶ ኤሌክትሪሽያን ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ7-8 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ልምዲ ስራሕ
ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ አድቫንስድ ዲፕማ በአውቶ ኤሌክትሪሽያን ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ5-6 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) በአውቶ ኤሌክትሪሽያን ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ7-8 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት 5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ
Share this Post:
ድሕሪት