ሪሴፕሽን /ካሸር/

ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
መብርሂ
ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሪሴፕሽን /ካሸር/የሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ትብዛት፡ 2• የምዝገባ ቀን፡ እስከ 14/02/2011• የምዝገባ ቦታ፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ• ደመወዝ፡ በስምምነት
ትምህርቲ ደረጃ
ዲፕሎማ
ተደላይይ ክእለት
- የትምህርት ደረጃ፡ በዲፕሎማ በተመሳሳይ ዘርፍ
- የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ ሆኖ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
ልምዲ ስራሕ
- የትምህርት ደረጃ፡ በዲፕሎማ በተመሳሳይ ዘርፍ
- የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ ሆኖ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
1-3 ዓመት
መተሓሳሰቢ
ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው• የስራው ቦታ አድራሻው፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ
Share this Post:
ድሕሪት