ሲኒየር መካኒክ

ፕላንት ኮንስትራክሽን
መብርሂ
ፕላንት ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር መካኒክ
ትምህርቲ ደረጃ
ዲፕሎማ
ተደላይይ ክእለት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ጥገና የስራ ልምድ ያለው
ልምዲ ስራሕ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ጥገና የስራ ልምድ ያለው
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ
ማሳሰቢያ፡-• የስራ ልምድ፡ ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ• ደመወዝ፡ በስምምነትአመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡አድራሻ፡ አዲስ አበባ፣ መስቀል ፍላወር ናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት፣ ሶሎ ኮምፕሌክስ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 101ስልክ ቁጥር፡ 0921 797680 / 0118 436637/ 0118 436639
Share this Post:
ድሕሪት