ቺፍ ኩከር

ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
መብርሂ
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ቺፍ ኩከር- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጫፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ 0116621182ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
ትምህርቲ ደረጃ
ሌላ
ተደላይይ ክእለት
- የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በምግብ ዝግጅት ሙያ 10+2/10+1 ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 6/8 ዓመት የሰራ/ች፡፡
ልምዲ ስራሕ
- የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በምግብ ዝግጅት ሙያ 10+2/10+1 ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 6/8 ዓመት የሰራ/ች፡፡
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ
Share this Post:
ድሕሪት