ማሽን ኦፕሬተር ደ.2/ሎደር ኦፕሬተር/

እንይ ኮንስትራክሽን
መብርሂ

እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ማሽን ኦፕሬተር ደ.2/ሎደር ኦፕሬተር/- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ

- ብዛት፡ 5

- ደመወዝ፡ በስምምነት

- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት

ትምህርቲ ደረጃ

ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ

ተደላይይ ክእለት

- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው

ልምዲ ስራሕ

የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ

መተሓሳሰቢ
  • የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡
  • የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785
Share this Post:
ድሕሪት