ክሊኒካል ነርስ

እንይ ኮንስትራክሽን
መብርሂ
እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ክሊኒካል ነርስ- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት- የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785
ትምህርቲ ደረጃ
ዲፕሎማ
ተደላይይ ክእለት
- የትምህርት ደረጃ፡ በነርሲንግ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት
ልምዲ ስራሕ
- የትምህርት ደረጃ፡ በነርሲንግ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ
Share this Post:
ድሕሪት