ክሬሸር ኦፕሬተር እና መካኒክ

እንይ ኮንስትራክሽን
መብርሂ
እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ክሬሸር ኦፕሬተር እና መካኒክ- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት- የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785
ትምህርቲ ደረጃ
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተደላይይ ክእለት
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት
ልምዲ ስራሕ
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ
Share this Post:
ድሕሪት