ጁንየር ግሬደር ኦፕሬተር

ሱር ኮንስትራክሽን ሓ/ዝ/ው/ማ
መብርሂ

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀው ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰራተኞች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ቴክኒክ ዲፕሎማ ያለው የኦፕሬተር ስልጠና ሰርትፊኬት ያለው በኦፕሬተርነት ሲኦሲ ያለፈና ሰርትፌኪት ያለው

የስራ ልምድ

0 ዓመት

 

 


 

ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ

ከላይ የተገለፁት መስፈርይ የምትማላ ኣመልካቶች እ.ኤ.ኣ ከ06-10/05/2014 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ደከመንታችሁ ከኦርጅናል ጋር በመያዝ መቀሌ ቅጥር ላጪ ኣከባቢ በሚገኘው ቢሮኣችን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።

Share this Post:
ድሕሪት