ሲንየር ዶዘር ኦፕሬተር

ሱር ኮንስትራክሽን ሓ/ዝ/ው/ማ
መብርሂ

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር መደብ መሰረት ሰራተኞች በቆሚነት መቅጠር ይፈልጋል::

ትምህርቲ ደረጃ

ዲፕሎማና እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ

10 ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ

ተደላይይ ክእለት

ዲፕሎማና እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ

10 ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ

ልምዲ ስራሕ

ዲፕሎማና እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 4 ዓመት

10 ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃፍቃድ ያለዉ 6 ዓመት

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተገለፀዉ መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች እ.ኤ.አ 30/ 06/ 2017 እስከ 5/ 07/ 2017 ድረስ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ዶክምንታችሁ ከኦርጅናል ጋራ በማያያዝ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ አካባቢ በሚገኘዉ ቢሮኣችን ፐርሶኔል ክፍል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን

Share this Post:
ድሕሪት