ነርስ

ሱር ኮንስትራክሽን ሓ/ዝ/ው/ማ
መብርሂ

ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ መስፈርት መሰረት አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ

ተደላይይ ክእለት

ዲግሪ በክሊኒካል ነርስ

ልምዲ ስራሕ

2 ዓመት

መተሓሳሰቢ

ከላይ በተጠየቀዉ መስፈርት የምታማሉ በተገለፁ የስራ መደብ መሰረት መወዳደር የምትፈልጉ እኤኣ ከ 24 /02/ 2017 እስከ 28/ 01/ 2017 ድረስ ላጪ በሚገኘዉ ቢሮኣችን ፐርሶኔል ክፍል ኦሪጂናል ደኩመንችሁ ከኮፒ ጋር በማያያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ

Share this Post:
ድሕሪት