የሒሳብ ሰራተኛ

ኢንቨስትመንት ኢንዳስትርያል ትሮፒካል ኢትዮ ኣሜሪካ አ ማ
መብርሂ

ትሮፒካል ኢትዩ አሜሪካ ኢንዱስትርያል ኢንቨስትመንት አማ ከዚህ በታች በተጠቀሰ ክፍት የሥራ መደብ መስፈርቶችን የሚያሞላ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

በሂሳብ ኣያያዝ በኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ

ተደላይይ ክእለት

በሂሳብ ኣያያዝ በኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ

ልምዲ ስራሕ

በሒሳብ ኣያያዝ ስራ በማኒፋክቸሪንግ የስራ ልምድ ያለዉ ሆኖ ለዲግሪ ኣራት ዓመት ለዲፕለማ ከስድስት ዓመት ባላይ የሰራ/ች

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተቀሱትን መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማሰረጃችሁን እና ሌሎች ኣስፈላጊ ማሰረጃዎችን የማይመለስ ኣንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 2 5 2009 ዓም በ 5 የስራ ቀናት መመዝገብ የመትችሉ መሆናችሁ እነገልፃለን

መመዝገቢያ ቦታ በመቀሌ ቀዳማይ ወያኔ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305

ኣዲጉዶም ጂፕሰም ፋብሪካ ቢሮ ቁጥር 01

ለበለጠ መረጃ 0344403498 መደወል ይችላሉ

09140274/ 28 0914785824

Share this Post:
ድሕሪት