ሴክረታሪ

ትራንስ ኢትዮጽያ ሓ/ዝ/ው/ማሕበር
መብርሂ

ትራንስ ኢትዩጰያ ሃላ /የተ /የግ /ማህበር በሴክረታሪ አወዳዲሩ ብኮንትራክት መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ዲፕሎማ በሴክረታሪ ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት የተመረቀ

ተደላይይ ክእለት

ዲፕሎማ በሴክረታሪ ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት የተመረቀ

ልምዲ ስራሕ

4 ዓመት በሙያዉ የሰራ

መተሓሳሰቢ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታማሉ ተወዳደሪዎች ማስረጃችሁን በመያዝ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ መቀሌ ዋና ፅ/ቤት የሰዉ ሃብት አመራርና መምሪያ እንድትመዘገቡ ይጋበዛል

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344 40 81 43

Share this Post:
ድሕሪት