ጀማሪ ፋሲሊቲ ቴክኒሻን

መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም ለከ ኤርፖርት
መብርሂ

መቀለ ኣሉላ አባነጋ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ለመቅጠር ይፈልጋልÂ

ትምህርቲ ደረጃ

ደረጃ IV ዲፕለማ

ተደላይይ ክእለት

ከታወቀ ኮሌጅ / የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅÂ በኤሌክትሪሲቲ / በኤሌክትሮኒክስ/Â በኤሌክትሮ ሜካኒካል በተመሳሳይ ሙያ

ልምዲ ስራሕ

የ 0Â አመት የስራ ልምድÂ

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተጠቀሱት መስፈርት የምታማሉ አመልከቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ኦርጅናል ማስረጃችሁና እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ኤርፖርት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበዉ መመዝገብ ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ 0344421102 በመደዋል ይጠይቁ

Share this Post:
ድሕሪት