ጁንየር ኤክስካቫተር ኦፕሬተር

ሱር ኮንስትራክሽን ሓ/ዝ/ው/ማ
መብርሂ

ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰራተኞችን በቀሚነት መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

TVET ዲፕሎማ ስልጠና ሰርትፍኬት ልዩ መንጃ ፍቃድ እና COC ሰርትፍኬት

ተደላይይ ክእለት

TVET ዲፕሎማ ስልጠና ሰርትፍኬት ልዩ መንጃ ፍቃድ እና COC ሰርትፍኬት

ልምዲ ስራሕ

0 ዓመት

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተገለፀወዉ መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች እኤአ 28 /11/ 2016 እስከ 02/ 12 /2016 ድረስ የማይመለስ ፎቶኮፒ ዶክመንታችሁ ከኦርጅናል ጋር በመያዝ መቀለ ቅርንጫፍ ቢሮ ላጪ በሚገኘዉ ቢሮአችን ፐርሴነል ክፍል መመዝገብ የምትችለሉ መሆኑን እናሳወዉቃለን

Share this Post:
ድሕሪት