ረ/ሌክቸረር

ኮሌጅ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማይክሮሊንክ
መብርሂ

ማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩተ የስራ መደቦች የተጠቀሰው መስፈርት የሚያማሉ ኣመልካቶች በውድድር መቅጠር ይፌልጋል

BSc in computer engineering

የኣስተማሪነት ስራልምድ ያለው ይመረጣል

የስራቦታ መቐለ ካምፓስ

ደሞዝ በስምምነት

ፃታ ኣይለይም

ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ

መወዳደር የምትፈልጉ ኣመልካቾች ኦርጅናልና ፎቶኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ ማይክሮሊክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ቁጥር 204/201 ማቐረብ የምትእሉ መሆናችሁን ንገልፃለን የማመልከቻ ጊዜ ማስታወቅያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ይሆናል።


 

Share this Post:
ድሕሪት