አካዉንታንት

ፋብሪካ መምረቲ ፖወር ኬብልን ዋየር ብሉ ናይል
መብርሂ

ድርጅታችን ፖወር ብሉ ናይል ዋየርና ኬብል ማምረቻ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ቦታ ሰራተኞችን አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ከታወቀ የትምህርት ተቃም በአካዉንቲንግ የተረቀ

ተደላይይ ክእለት

ፕችትሪ አካዉንቲንግ የሚችል

ልምዲ ስራሕ

5 ዓመት እና ከዛ በላይ በተመሳሳይ ሙያ

መተሓሳሰቢ

ከዚህ በላይ የተጠቀሰዉን የሚያማለ የትምህርት የስራ ልምድ ሲቪ እና እንዲሁም አስፈላጊዉን ሁሉ የማመለስ ፎቶኮፒ ጋር በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሰራ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ

አድራሻ ፓወር ናይል ዋየርና ኬብል ማምረቻ ፋብሪካ

መቀለ ቀበሌ ዓይደር ዳሽን ቆርቆሮ ፋብሪካ አጠገብ

ስልክ 0914300471 /0914748508

Share this Post:
ድሕሪት