ጁንየር ዌልደር

ሱር ኮንስትራክሽን ሓ/ዝ/ው/ማ
መብርሂ

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰራተኞችን በቀሚነት መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ዲፕሎማ በሜታል ቴክኖሎጂ ሲኦሲ ያለዉ

ተደላይይ ክእለት

ዲፕሎማ በሜታል ቴክኖሎጂ ሲኦሲ ያለዉ

ልምዲ ስራሕ

0 ዓመት

መተሓሳሰቢ

የተገለፀዉ መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች እኤአ 14 /11 /2016 እስከ 18 /11/ 2016 ድረስ የማይመለስ ፎቶኮፒ ደኩመንታችሁን ከኦርጅናል ጋር በመያዝ ቅርንጫፍ ቢሮ ላጪ አካባቢ በሚገኘዉ ቢሮአችን ፐርሶኔል ክፍል መመዝገብ የመትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን

Share this Post:
ድሕሪት