ሰዉ ሃይል አስተዳደር ኦፊሰር II

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
መብርሂ

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀለ ከተማ ለሚሰራዉ በላ ሶስት ኮከብ ሰራቸኞችን በኮንትራት አወዳድሮÂ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

የመጀመሪያ ዲግሪ በማነጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ

ተደላይይ ክእለት

የኮምፒተር ችሎታ ያለዉ

ልምዲ ስራሕ

1 ዓመት የ ስራ ልምድ

መተሓሳሰቢ

ይህ መሰፈርት የምታማሉ ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት መጥታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳዉቃለን

ስቁ 0344400242

Share this Post:
ድሕሪት