cost accountant

ትሮፒካል ኢትዩ አሜሪካን ኢንዳስተሪያል ኢንቨስትመንት አ.ማ
መብርሂ

ትሮፒካል ኢትዮ -ኣሜሪካ ኢንዳስትርያል ኢንቨስትመንት አማ ከዚህ በታች በተጠቀሰ ክፍት ይስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካዉንቲንግ

ተደላይይ ክእለት

Peachtree እዉቀት ያለዉ

ልምዲ ስራሕ

4 ዓመት በፋብሪካ የሰራ እና Peachtree እዉቀት ያለዉ

መተሓሳሰቢ

መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና ለሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎች በመያዝ የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 5 የስራ ቀናት መመዝገብ ትችላላችሁ

አድራሻ በመቀለ ቀዳማይ ወያን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305

Share this Post:
ድሕሪት