ማይኒንግ ዋና ክፍል ሃለፊ

ፋብሪካ መሰቦ ስሚንቶ
መብርሂ

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ክፍት የስራ ቦታ ባለሞያ አወዳድሮ በቀሚየነት ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማይኒንግ /በጂኦሎጂ በማስተርÂ /ቢኤ የተመረቀ

በኤክስፕሎረሽን ድሎጂ /ማይንግ ጂኦሎጂ/ኢንጂነሪንግ ጂኦሎጂ 8 /10 ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ ሆኖ ከዚህ ዉስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በሓላፊነት ወይም በሲንየር የሰራ

ተደላይይ ክእለት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማይኒንግ /በጂኦሎጂ በማስተርÂ /ቢኤ የተመረቀ

በኤክስፕሎረሽን ድሎጂ /ማይንግ ጂኦሎጂ/ኢንጂነሪንግ ጂኦሎጂ 8 /10 ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ ሆኖ ከዚህ ዉስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በሓላፊነት ወይም በሲንየር የሰራ

ልምዲ ስራሕ

8 10

መተሓሳሰቢ

የምዝገባ ቀን :ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ቀናት የማይመለስ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃ ከሲቪ ጋር በማያዝ መመዝገብ ይቻላል

መመዝገቢያ ቦታ: አዲስ አበባ በሚገኘዉ ላይዘን ኦፊስ ይሓ የገበያ ማዕከል ህንፃ 2 ወይም በመቀለ መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፐርሶኔል ዋና

Share this Post:
ድሕሪት