ፕሮጀክት ማናጀር

ኤልናፍ ኢንጂነሪንግና ትሬዲንግ ሓ/ዝ/ው/ማ
መብርሂ

ድርጅታችን ኤልናፍ ኢንጂነሪንግና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለን የኮንስትራክሽን ስራ ማለትም መቀለ በሚገኘዉ ፖወር ኢንጂነሪንግ የኢንጅን ፋብሪካ ግንባታ ስራ ዉስጥ ብቁ ባለሙያ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ

ተደላይይ ክእለት

ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ

ልምዲ ስራሕ

6 ዓመትና ከዛ በላይ

መተሓሳሰቢ

መሰፈርቱ ይምታማሉ አመልካቾች መቀለ በሚገኘዉ ቢሮኣችን የትምህርትና የስራ ልምድ ኮፒ ይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ዉስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳዉቃለን

አድራሻ አፍሪካ ኢንሹራንስ የሚገኝበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

አፄዮሃንስ ሆቴል አጠገብ

ስልክ ቁጥር 0342 406920

Share this Post:
ድሕሪት