አካዉንቲንግ ክለርክ

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
መብርሂ

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ለመሚሰራዉ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ሰራተኞችን በከኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

በአካዉንቲንግ ዲፕሎማ ያለዉ /ላት

ተደላይይ ክእለት

ፕሮጀክት ላይ የሰራ ይምረጣል

መሰረታዊ የኮምፒተር እዉቀት ያለዉ

ልምዲ ስራሕ

4 ዓመት አግባብ ያለዉ የሰራ ልምድ

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት መሰረት የስራ ልምድና የትት ማስረጃችሁን ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ አክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘዉ የቀድሞ ደጀን ሆስፒታል በመገኘት በሮአችን በመቅረብ እንድተወዳደሩ ይጋብዛል

የምዝገባ ግዜ እስከ 06/ 12 /2008 ዓም

Share this Post:
ድሕሪት