ፐርቸዘር I

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር
መብርሂ

ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያማለሉ አመልካቾች ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ዲፕሎማ

ተደላይይ ክእለት

በሳፕላይ ማናጅመንት ወይም ማናጅመንት ሌሎች ተመሳሳይ ፊልድ የተመረቐ/ች

ልምዲ ስራሕ

3 ዓመት እና ከዛ በላይ በኢንዱስትሪ ሴክተር የሰራ ልምድ ያለዉ/ላት

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃቹን እና ሌሎች መስፈርት ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 የስራ ቀናት ዉስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን

መመዝገቢያ ቦታ : ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ

መቐለ ዋና ቢሮ ላጪ ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት ስልክ 0344410009

ኢሚል www.hrd@usmiplc.com

Share this Post:
ድሕሪት