ሳይት መሃንዲስ አዲግራት

ሰንሰለት ኮንስትራክሽን ሓ. ዝተ. ዉ .ማሕበር
መብርሂ

ሰንሰለት ኮንስትራክሽን ሃ/ የተ /የግል ማሕበር በአዲግራት ለሚያሰራዉ የኣስተዳደር ህንፃ ፕሮጀክት እና በዉቅሮ ለሚሰራዉ የገበያ ማዕከል ፕሮጀክት ሳይት መሃንዲስ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ሳይት መሃንዲስ

ተደላይይ ክእለት

ሳይት መሃንዲስ

ልምዲ ስራሕ

2 ዓመት እና ከዛ በላይ

መተሓሳሰቢ

መስፈርቱን የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ወን ጀመሮ እስከ 08 /10 /2008 ዓም በስራ ሰዓት መቀለ በሚገኘዉ ዋና መስሪያ ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሁኑን እንገልፃለን

የምዝገባ ቦታ መቀለ ዓዲሓቂ ገበያ ሳትደርስ ባይራይ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Share this Post:
ድሕሪት