የዘር ማሽን ኦፕሬተር
ትካል ምሩፅ ዘርኢ ኢትዮጰያመብርሂ
የኢትዮጽያ ምርጥ ዘር ድርጅት
ተፈላጊ ችሎታ ኢንዱስትርያል ኤሌክትሪካል፣ በኣውቶመካኒካል ጀነራል መካኒክስ፣ እርሻ መካናይዜሽን እርሻ ምህንድስና እና በተመሳሳይ ሙያ በዲፕሎማ የተመረቀ
ሰራ ቦታ ሽሬ
በኩንትራት
በድርጅቱ ስኬል
29/05-08/06/2006 ዓ/ም
የምዝገባ ቦታ በኢትዮፅያ ምርጥ ዘር ድርጅት ትገራይ ማዕከል/ክልል ግራይ ጤና ቢሮ ወይም ጂቲዜድ/ የቁጠባ ቤቶች ዝቅ በሎ በሚገሸው ጽ/ቤት
ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ
መሳሰበያ
ከላየ ለተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ መስፈርቱ የምታሟሉ ኣመልካቶች የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በተጠቀሰው ቦታና ቀን መመዝገብ እንደሚችሉ መሆኑ እንገልፃዐን
Share this Post: