ሴክሬታሪ ካሸር

ኣብ ምድንፋዕ ምህርቲን መቅረባይ ምህርቲታት ሕርሻ መሸጢ ማእከል ጨንፈር ትግራይ
መብርሂ

የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅራቢ ድርጅት የትግራይ ሽያጭና ስርጭት ማዕከል ላለዉ ክፍት የሥራ በቋሚነት ሠራተኛ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ
  • በሴኬሬታሪያል ሳይንስ እና በቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) ያለዉ
  • በሴኬሬታሪያል ሳይንስ እና በቢሮ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ (10+3)Â
  • 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርኣት ትምህርት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
ተደላይይ ክእለት
  • በሴኬሬታሪያል ሳይንስ እና በቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) ያለዉ
  • በሴኬሬታሪያል ሳይንስ እና በቢሮ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ (10+3)Â
  • 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርኣት ትምህርት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
ልምዲ ስራሕ

ሆኖ በሙያዉ የ4 /ኣራት/ አመትያላነሰ ስራ ልምድ ያለዉ/ያላት

በሙያዉ የ6 /ስድስት/ አመትያላነሰ ስራ ልምድ ያለዉ/ያላት

በሙያዉ የ8 /ስምንት/ አመት ያላነሰ ስራ ልምድ ያለዉ/ያላት

Â

መተሓሳሰቢ

የምዝገባ ቀን: 10/08/2008 ዓም እስከ 14/08/2008 ባሉት የስራ ቀናት

የምዝገባ ቦታ ትግራይ ሽያጭ ስርጭት ማእከል

ዓይደር ሓሚዳይ ብሩህ ተስፋ ፊት ለፊት

    ስልክ ቁጥር 0344411858 Â

Share this Post:
ድሕሪት