ግዥና አቅርቦት ክፍል ሓላፊ

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር
መብርሂ

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ የተ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ክፍት የስራ መደብ ላይ መስረፍቶችን የምታማሉ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

BA ዲግሪ በሳፕላይ ማናጅመንት ወይም ማናጅመንት ሌሎች ተመሳሳይ ፊልዶች የተመረቀ/ች

ተደላይይ ክእለት

BA ዲግሪ በሳፕላይ ማናጅመንት ወይም ማናጅመንት ሌሎች ተመሳሳይ ፊልዶች የተመረቀ/ች

ልምዲ ስራሕ

6 ዓመት እና ከዛ በላይ በኢንዱስተሪ ሴክተር የስራ ልምድ ያለዉ ከዚህ ዉስጥ 3 ዓመት በሓለፊነት የሰራ /ች

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁ እና ሌሎእ አስፈላጊ ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበተ ቀን ጀምሮ በስራ ቀናት ዉስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

አድራሻÂ ዋና ቢሮ ላጪ ሱር ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት

Share this Post:
ድሕሪት