በረዳት ምሩቅ /Assistance Lecturer/

ዩንቨርስቲ መቐለ
መብርሂ

የህግ ት/ት ቤ በ2004 ዓ/ም ወይመ 2005 ዓ/ም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ፕሮግራም የህግ ዲግሪ ያገኙ ሶስት(3) ሴት ምሩቃን በደረጃ በረዳት ምሩቅ /Assistance Lecturer/ ኣወዳድሮ መቅጠር ይፌልጋል። ስለሆነም ከስር የተዘረዘሩት መስፎርቶች የምታማሉ ኣመልካቶች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ባሉት ኣስር (10)) ወን ውስጥ በህግና ስነ-መንግስት ኮሌጅ የሰው ሃይል ቢሮ ቁጥር 3 በኣካል በመቅረብ ወይም በኢሜይል [email protected] ማመልከቻ እና ኣጋዝ የሆኑ ዶክመንቶችን እንድታስገቡ እንጠይቃለን

ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ

 

ዝርዝር መስፈርቶች

  1. ሴት ኣመልካቶች

  2. የዲገሪ እና ትራንስክርቢት ኣንድ ኮፒ

  3. 2.75 እና ከዛ በላይ ኣጠቃላይ ውጤት ያላት

Share this Post:
ድሕሪት