ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ሓ. ዝተ. ዉ .ማሕበር

1 ተጫራቶች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የሀገር ዉስጥ ገቢ የግብር የከፈሉ

2  የጨረታ ሰነድ የ6ማይመለስ ብር 100 በመክፈል ጨረታ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 8 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መቐለ ኩሓ በሚገኝዉ ማጋርመንት ቴክስታይል ፋብሪካችን ቅጥር ግቢ የጨረታ ሰነድን መግዛት ይችላሉ

3 ጨረታ የሚቆይበት ግዜ እ.አ.ኣ ከ 16/11/2019ዓ/ም እስከ  26/11/2019 ዓ/ምፈ ይሆናል

4 የጨረታዉ አሸናፊ ጠቅላ የሰዉ ሃይል ወጪና ለፅዳት የሚያስፈልጉት እቃዎች በገራሱ የሚሸፍን ይሆናል

5 የጨረታ ማስከበርያ ብር 20000.00 በስፒኦ ከጨረታዉ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል

6 የ ጨረታ ኣሸናፊ ከመስርያ ቤቱ ጋር ዉል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ በ5 ተካታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ወደ ስራ መግባት ይኖርበታል

7 ጨረታዉ በዘጠነኛዉ የስራ ቀን ወይም በ 26/11/2012ዓ/ም/ፈ ከቀኑ 9፡00 ሰኣት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸዉ በተገኝበት በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9፡30 ሰኣት ይከፈታል

8 መስርያ ቤቱ የታሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 42 01 88