መንፈሳዊ ኮሌጅ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

2 በኣቅራቢነት የተመዘገበ

3 በጨረታዉ የሚሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 /ሓምሳ ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ቤት መዉሰድ ይቻላል

4 ጨረታዉ ከ ከጥቅምት 7/02/2012 ጀምሮ እስከ 17/02/2012ዓ/ም 9፡00 ሰዓት የሚቆይ ይሆናል

5 ተጫራቾት ለ ጨረታዉ ማስኸበርያ 2% በሲፒኦ በማዛጋጀት የጨረታዉ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀ የ ጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

6 ጨረታዉ የሚዘጋዉ ነሓሴ 17/02/2012 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሲሆን ጨረታዉ የሚከፈተዉ ደግሞ ከቀኑ 9፡30 ይሆናል

ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 41 99 76 / 09 14 72 90 78