ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን በጋዜጣ የወጣበት ቀን 2/2/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 16ኛ ቀን 3:30 ሰዓት
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 16ኛ ቀን 4:00 ሰዓት
1. በዘርፉ ህጋዊንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. ከመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር በእቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
3 ተጫራቾች ግብር ከፋይ ቁጥር (Tin No) ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. የነሐሴ 2011 ዓ.ም ቫት ድክሌር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ
5. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ንብረት የ6ት ወር /ስድስት ወር/ ዋስትና መስጠት የሚችሉ፡፡
6.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ እንደ ተጫራቹ ምርጫ በጥሬ ገንዘብ ወይም CPOማስያዝ የሚችሉ፡፡
6.1. በሎት አንድ ያሉ ዝርዝር ዓይነት ንብረቶች የህትመት እቃዎች፣ አላቂ ንብረቶች እና የፅዳት መሳሪያዎች ለሎት እንድ 5,000 ብር /አምስት ሺ ብር/
6.2 ሎት ሁለት የፅህፈት መሳሪያዎች ለሎት ሁለት 5,000 ብር /አምስት ሺ ብር/
6.3 ሎት ሦስት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለሎት ሦስት 30,000 ብር /ሰላሳ ሺ ብር/
6.4 ሎት አራት ሞተር ሳይክሎች ሳይከሎች እና መኪና ሎደርና ሲኖትራክ/ ለሎት አራት'35,000 ብር /ሰላሳ አምስት ሺ ብር/
6.5 ሎት አምስት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች /ስፔር/ ለሎት አምስት 10,000 ብር /እስር ሺህ ብር/ ማስያዝ የሚችል፡፡
7. ተጫራቶች በጨረታ ያሸነፈው ዝርዝር ንብረት በራሳቸው ትራንስፖርት በትግራይ ከልል ምዕራባዊ ዞን ሰቲት ሁመራ ከተማ ማዘጋጃ ጽህፈት ቤት ማስረከብ የሚችሉ፡፡
8 ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ግልፅ ኦርጅናል የጨረታ ሰነድ ላይ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 15 ቀን ተከታታይ ቀናት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
9 ጽህፈት ቤቱ 20% በውል ላይ መጨመር መቀነስም ይችላcጨረታ ሰነዱ በሁመራ ከተማ ማዘጋጃ ጽህፈት ቤት ግዢ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቁጥር 10 በመምጣት 100.00 ብር በመክፈል መግዛት ይችላል፡፡
10. መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋሞልቶ የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም፣ ፊርማ፣ አድራሻ፣ ስም፣ ስልክ ቁጥር እድርጎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡