አብ ምክልካል ሀገር ሚኒስተር ናይ ሰሜን መኣዘዚ ማእከል

  • ሎት 1. የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ
  • ሎት 2 የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት 3. የአቡጀዲድ ጨርቃ ጨርቆች
  • ሎት 4. የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
  • ሎት 5 የሲቪል ሠራተኞች የአልበሳት ጫማዎችና የእጅ ጓንት

በዚህም መሰረት ከሎት 1 እስከ ሎት 5 ለተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፣ የግብር ከፋይ 

ሰርተፊኬት ፣ የቫት ተጠቃሚ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸውን እንዲህም የዘመኑን 

ግብር የከፈሉመሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር

 ሰነድ የያዘ ከሎት 1 እስከ ሎት 5 ለእያንዳንዳቸው 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) የመክፈል

 ዘወትር በሥራ ሰዓት ሽራሮ በሚገኘው የ7ኛሜ/ድ/ክ/ጦር ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 5 በመምጣት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ

 ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ 

መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ጥቅምት 05/02/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 03፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ 

ዕለት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- 0913419039 /0345500675

በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ7ኛ

ሜካ/ክ/ጦር ጠቅላይ መምሪያ