ቢሮ ሕርሻን ገጠር ልምዓትን ክልል ትግራይ

1 ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያዎችን ሲያቀርቡ በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ አሴት ታክስ ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት የኣቅራቢነት የመስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር እንዲሁም ወቅታዊ ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሑመራ ማዕከል እና መቐለ ማዕከል የሚገኝትን ግሪን ሃዉስ በኣካል በመመልከት ያለባቸዉ መሰረታዊ ችግሮች በማጥናት የሚሰሩበትና የማማከር ስራ ዋጋ በመሙላት  ከ 07/01/2012ዓም እስክ ጥር 21/01/2012 ዓም መወዳደር ትችላላቹሁ

7 ጨረታዉ የሚከፈተዉ ጥር 21/2010 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያዉኑ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታ

8 መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

10 የጨረታዉ ተሳታፊዎች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0344 402801/0342407026 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

ኣድራሻ : መቀሌ ዒላላ ችግኝ ጣብያ