ኣብ ኢትዮጽያ ተውሃዶ ኦርቶዲክሳዊት ቤተክርስትያን ክርስትያናዊ ተራድኦ ልማት

  1. የእቃ አቅራቢነት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ::
  2. የ2007 ዓ/ም ግብር የከፈለና የዓመቱ ፈቃድ ያሳደሱ::
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑና ያለፈዉ ወር ተ.እ.ታ የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ  የሚችሉ::
  4. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1- 3  የተጠቀሱት መረጃዎች ኦርጅናልን በመያዝ የጨረታ  ሰነድ መግዛት አለባቸዉ
  5. ተጫራቾች  የጨረታዉን ሰነድ በማይመለስ  20.00 / ሃያ ብር/ በመግዛት ይህ  ማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ  በተከታታይ 10 / አስር / ቀናት ዉስጥ የጨረታ  ሰነድ መግዛት ይችላሉ::
  6. የጨረታ  ማስከበሪያ ብር 5000  /አምስት ሺ ብር / የባንክ ዋስትና ወይም CPO ማቅረብ የሚችሉ::
  7. ዕቃዉ ዉል ከተፈፀመ ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ሙሉ ለሙሉ ማስረከብ  የሚችሉ::
  8. ተሞልቶ የሚቀርበዉ ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና በድርጅታችን በተዘጋጀዉ የጨረታ  ሰነድ ብቻ ተሞልቶ መቅረብ አለበት ይህንን ያላሞላ ከጨረታዉ ይስረዛል::
  9. የጨረታዉ የቴክኒክና ዋናዉና ቅጂ ሰነድ ለየብቻዉ የፋይናንስ ሰነድ ዋናዉና ቅጂ ለየብቻዉ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን  ማስገባት  ያስፈልጋል::
  10. የጨረታዉ ሳጥን በ 03 /3 /2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም መገኘት የማይችሉ ከሆነ  የተሞላ ሰነድ ካቀረቡ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤት  ይክፈታል::
  11. ድርጅቱ  የተሻለመንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ  መብቱ  የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ 05 ቀበሌ ኮነደሚኒየም አጠገብ የኦርቶዶክስ የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት

                         Water Supply materials

 

  1.  

Materials

  •  
  •  

Unit Price

Total price

 

 

 

 

  •  
  •  
  •  
  •  
  1.  

GI pipe B-Class 1 ½ (3.2mm) thickness and 3.5 kg/meter

each6 m pcs

  1.  

 

 

 

 

  1.  

Pipe wrench No 18(ጆራ ትቦ ኦርጅናል 18 ቁጥር)

  •  
  1.  

 

 

 

 

  1.  

Pipe wrench No 18(ጆራ ትቦ ኦርጅናል 14 ቁጥር)

  •  
  1.  

 

 

 

 

 

Afradive Hand pump with 15 pcs of road and pipe

  1.  

 

 

 

 

 

 

  •  

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

N.B please incert all prices with VAT (15%)